Page 4 - עלון מידע לצרכן - אמהרית
P. 4

እርስዎ ይጠይቁ፣ እኛ እንመልሳለን

  በመንግስት ውሳኔ መሰረት፣ ተጨማሪ መብት ላላቸው የማህበረሰብ ክፍሎች መስፈርቶች ተዘጋጅተዋል፡ የውሃ ኣበል በመነሻ ተመኑ ላይ በየወሩ
  በ3.5 CUM በመጨመር።
  የእስራኤል ብሄራዊ የኢንሹራንስ ኢንስቲትዩት የተረጂዎችን ስም ዝርዝር ለውሃ ባለስልጣን እና ለውሃ ኮርፖሬሽኖች የማስተላለፍ
  ሃላፊነት አለበት።
  የእስራኤል ብሄራዊ ኢንሹራንስ ኢንስቲትዩት ባለመብት መሆንዎን ለኮርፖሬሽኑ ያሳወቀ መሆኑን ለማወቅ የደንበኞች አገልግሎት ማእከልን መጠየቅ ይችላሉ።

  የዋጋ ቅናሽ በቤቱ ውስጥ ባሉ የሰዎች ብዛት ከሕዝብ መዝገብ (የሕዝብ እና የኢሚግሬሽን ባለሥልጣን) ውስጥ ባለው ወቅታዊ መረጃ መሠረት ይሰላል።
  እያንዳንዱ ሰው በወር 3.5 CUM ውሃ በቅናሽ ዋጋው የማግኘት መብት አለው።
  በቤቱ ውስጥ ያሉትን የሰዎች ቁጥር የሚከተለውን መንገድ በመከተል በፍጥነት እና በቀላሉ ማሳወቅ ይችላሉ፡-

         MAST መተግበሪያ! - Services (አገልግሎቶች)> Smart Forms (ቅጾች)> Form (ቅጽ) › "Statement of the Number of People"
         (የሰዎች ብዛት ማሳወቅያ)
         የኮርፖሬሽኑ ድረ-ገጽ www.mey7.co.il> Forms for carrying out operations (ስራዎችን ማከናወንያ ቅጾች)> Form (ቅፅ) "Statement
         of the Number of People" (”የሰዎች ብዛት ማሳወቅያ”)

4
   1   2   3   4   5   6   7   8   9