Page 3 - עלון מידע לצרכן - אמהרית
P. 3

እርስዎ ይጠይቁ፣ እኛ እንመልሳለን

       የፍጆታ አይነት                                 ዝርዝር መግለጫ                 ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) (NIS በ CUM) ጨምሮ
                                        ለሁለት ወራት በነፍስ ወከፍ እስከ 7 CUM
በማዘጋጃ ቤት ውሃ እና ፍሳሽ ኮርፖሬሽኖች ውስጥ          ለሁለት ወራት በነፍስ ወከፍ ከ7 CUM በላይ        7.514 ₪
ለቤት ውስጥ ተጠቃሚዎች የውሃ እና የፍሳሽ
የዋጋ ተመን                                                                     13.488 ₪

      የፍጆታ አይነት                         ዝርዝር መግለጫ                          ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) (NIS በ CUM) ጨምሮ

የውሃ እና የፍሳሽ የዋጋ ተመን ለንግድ ስራ፣ ኢንዱስትሪዎች፣  ለሁለት ወራት በነፍስ ወከፍ እስከ 15,000 CUM 11.528 ₪
ሆስፒታሎች፣ ሚክቫህ፣ ንግድ ቤቶች እና ሌሎችም።
                                        ለሁለት ወራት በነፍስ ወከፍ ከ15,000 CUM በላይ  በኣንዳንድ ሁኔታዎች ላይ ቅናሽ እናደርጋለን።
                                                                           ለበለጠ መረጃ፡ የውሃ ባለስልጣኑ ድህረ ገጽ፡

                                                                           www.water.gov.il

*መረጃው ይፋ የሆነው በጥር ወር 2022 ዓ/ም ነው::

የውሃ የዋጋ ተመን የሚወጣው በውሃ ባለስልጣን ነው። የዋጋ ተመኑ በየጊዜው የሚሻሻል ሲሆን በእስራኤል ውስጥ
ላሉ ሁሉም የውሃ እና ፍሳሽ ኮርፖሬሽኖች እኩል ነው።

የውሃ ሂሳቡ የሚሰላው የመላው የቢር ሼቫ እና ኦፋኪም ከተሞች የውሃ ቆጣሪዎችን ወቅታዊ የቆጣሪ ንባብ መሰረት በማድረግ ነው። በአንድ ቤቶች ውስጥ
የውሃ ቆጣሪውን በኮርፖሬሽኑ ላይ ባልተመሰረቱ ምክንያቶች፡ ለምሳሌ የተከለለ ቦታ፣ በግቢው ውስጥ ባለ ውሻ ወዘተ፣ ማንበብ በማይቻልበት ጊዜ፤ ነዋሪው የውሃ
ቆጣሪውን በገለልተኛ ደረጃ እንዲያነብ እና በ MAST መተግበሪያ (App) በኩል ለኮርፖሬሽኑ ሪፖርቱ እንዲልክ ይጠየቃል! ወይም በድህረ ገጹ ኣማካኝነት። ሌላ
ኣማራጭ ቆጣሪውን የሚያነብ ተወካይ መጠየቅም ይቻላል (ይህ የሚከፈልበት አገልግሎት ነው)። የቅርብ ጊዜውን ንባብ በተመለከተ ለኮርፖሬሽኑ ሪፖርት ካልተላከ - የሂሳብ ስሌቱ
በህግ በተደነገገው መሠረት በግምገማ የሚከናወን ይሆናል።

                                  የውሃ ቆጣሪ ንባብ

                                            ቆጣሪው

                                                           ውሃ በሚፈስበት ጊዜ ይሽከረከራል

43
   1   2   3   4   5   6   7   8