Page 2 - עלון מידע לצרכן - אמהרית
P. 2

ከሊቀመንበሩ እና ዋና ስራ አስፈፃሚ የተላለፈ መልእክት

   ከዋና ስራ አስፈፃሚው የተላለፈ መልእክት                       ከቦርዱ ሰብሳቢ የተላለፈ መልእክት

ውድ የቢር ሼቫ እና የኦፋኪም ዜጎች፣                            ውድ ዜጎች፣

ባለፉት ዓመታት በቢር ሼቫ እና ኦፋኪም ከተሞች የውሃ እና የፍሳሽ          የ’ሜይ ሼቫ’ ሊቀመንበርነት ሃላፊነትን በፈቃደኝነት እንድሰራ
ማስወገጃ መስመሮች እና መገልገያዎች ለላቁ እና በደንብ ለበለጸጉት ለደቡብ     ከተመረጥኩ ሰባተኛ ዓመቴ ነው።
ክልል ማእከላዊ ሜትሮፖሊስ ከተሞችን የሚመጥን ተገቢውን የጥራት ማሻሻያ       የህዝብ አገልጋይ ሆኜ ህዝቡን እንዳገለግል እድሉ ስለተሰጠኝ ደስተኛ
አግኝተዋል። ኮርፖሬሽኑ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ የውሃ እና የፍሳሽ ማስወገጃ    ነኝ፣ በተጨማሪም ከህብረተሰቡ ጋር ያለው ግንኙነት አስፈላጊነት ላይ
መስመሮችን እና መገልገያዎችን ለማሻሻል ፣ የአገልግሎት አቅርቦትን          ባለው ጽኑ እምነት እና የአካባቢ እሴቶችን ለመጠበቅ በሙሉ ቁርጠኝነት
አስተማማኝነት እና ቀጣይነትን ለመጠበቅ እና የህይወት እና የኣከባቢ         የሚንቀሳቀስ ኮርፖሬሽን አካል በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል።
ጥራትን ለመጨመር በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ሼከል፣ እውቀት፣ ጽናት እና       ኮርፖሬሽኑ በከተማ ልማትና ማስፋፊያ ዕቅዶች ዙርያ ግንባር ቀደም ሲሆን
ቁርጠኝነት ኣፍስሷል።                                      ዕቅዶቹን ተግባራዊ ለማድረግ በተለያዩ መንገዶች ይሰራል። ይህ
ይህንን የመረጃ ብሮሸር ማዘጋጀት የታሰበበት ምክንያት መብቶችዎን ለእርስዎ     የኢንፎርሜሽን ብሮሸር ኮርፖሬሽኑ የሚያቀርብልዎ አገልግሎቶችን፣
ተደራሽ ለማድረግ፣ የተለያዩ የስራ ሂደቶችን ለእርስዎ ለማቃለል እና ኮርፖሬሽኑ  የስራዎችን ዝርዝር፣ ዋና ዋና ፕሮጀክቶችን፣ ህጎችን እና
የሚሰጣችሁን ሁሉንም አገልግሎቶች ለእናንተ የመግለፅ ፍላጎት ነው። ብሮሸሩ     መብቶችን ያሳየዎታል።
ጠቃሚ ሆኖ እንደሚያገኙት ተስፋ አደርጋለሁ።

        ከሰላምታ ጋር,                                       ከሰላምታ ጋር፣
    ማሪዮ ሉቤትኪን፣ ኢንጂነር                                   ሞቲ ቤን ይሁዳ
   ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ “ሜይ ሼቫ”                            የቦርዱ ሊቀመንበር፣ “ሜይ ሼቫ”

2
   1   2   3   4   5   6   7