Page 7 - עלון מידע לצרכן - אמהרית
P. 7

የድርጅት                                  መተግበሪያ!
    ድህረ ገፅ፡
                                              ፈጣን ፣ ቀላል እና ምቹ
www.mey7.co.il                                  በመረጡት ቦታ!

    ቀላል እና ምቹ ድህረ ገፅ፣                በዲጂታል ወደፊት መሄድ MASTን መጠቀም ነው!
በኦንላይን የተለያዩ ስራዎችን ያከናውኑ።
                                                    ኦንላይን ቅጾች
ቀመላልንገድ  የኦንላይን ክፍያ በቀላሉ ይፈጽሙ!
                                    የሰዎች ብዛት ማሳወቅያ | በመፍሰስ ምክንያት የልዩ ታሪፍ
በመተግበሪያው ውስጥ፣ በድረ-ገጹ፣ በጥሪ ማእከል      ዕውቅና (የቤት ወይም አጠቃላይ ቆጣሪ) |የባለይዞታዎች
                                    መቀየርያ /ኪራይ/ ግዢ| መሸጥ | የነዋሪነት ጥሪ ማድረስ፣
ወይም በአባሪው ላይ የተካተተውን ባር ኮድ ስካን
                                              የይዞታ የሊዝ ማራዘሚያ |
              በማድረግ።                ቅጽ 4 | የመገጣጠምያ ክፍያዎችን ለመክፈል ማመልከቻ |

         B2M                                  አጠቃላይ የማመልከቻ ቅጽ

የውሃ ሂሳብዎን በቀጥታ ወደ ኢሜል አድራሻዎ ይቀበሉ!
በMAST መተግበሪያ ውስጥ ለሚሰጡት አገልግሎቶች
ይመዝገቡ! ወይም በኮርፖሬሽኑ ድረ-ገጽ ላይ ይመዝገቡ!

         የዜጎች ፋይል                   ቀመላልንገድ   የደንበኞች የመረጃ ለውጥ ማሳወቅያ

ቢል መክፈያ፣ ዝርዝር መረጃዎችን ማስተካከያ፣                 የደንበኞች የመረጃ ለውጥ ማሳወቅያ
ደረሰኞችን እና የውሃ ፍጆታ መረጃን ለመመልከት                      ቀላል መንገድ

                                             የኦንላይን ቅጽ በመጠቀም

                                    በMAST መተግበሪያ ውስጥ! ወይም በኮርፖሬሽኑ ድረ-ገጽ ላይ!

                                                                           7
   2   3   4   5   6   7   8   9   10   11   12