Page 5 - עלון מידע לצרכן - אמהרית
P. 5

እВыርስсዎпрይашጠиይваቁет፣еእ-ኛмыእንоመтвеልчሳаለемን

የቤቱ ባለቤቶችን    ወደ MAST መተግበሪያ ይግቡ! ወይም ወደ             ንብረቱ በሚተላለፍበት ጊዜ የቆጣሪውን     ኣባሪዎች፡-
የተመለከተ ለውጥ                                                                       የተፈረመ የሽያጭ ወይም የሊዝ ውል
(ሲሸጡ፣ ሲገዙ እና  ኮርፖሬሽኑ ድረ-ገጽ በመሄድ እና         >         ንባብ በቅጹ ላይ ይሙሉ           >
ሲከራዩ) እንዴት    "Request for replacement of
ማሳወቅ ይችላሉ?
              holders" (የባለይዞታዎች መቀየርያ)                                          የሁለቱም ወገኖች መታወቂያ

              የሚለውን ዲጂታል ቅጽን ይሙሉ።

                                                     ንብረቱን የሚለቀው ተከራይ በቅጹ ላይ                            ጥያቄዎ በ5

                                           >         የተጠቀሰው ቆጣሪ እስኪነበብ ድረስ   >   በቤቱ ውስጥ ያሉትን ሰዎች ቁጥር የስራ ቀናት
                                                     ያለውን ቀሪ የክፍያ ሂሳብ ይከፍላል                             ውስጥ የሚታይ
                                                                                 ለማሳወቅ ዲጂታል ቅጽ ይሙሉ      ይሆናል

በይዞታ ላይ የኪራይ  ወደ MAST መተግበሪያ ይግቡ! ወይም ወደ                                         የአንዱን ወገን መታወቂያ ቁጥር    ጥያቄዎ በ5
ውል እንዴት       ኮርፖሬሽኑ ድረ-ገጽ በመሄድ "Application                                     ያያይዙ - የንብረቱ ባለቤት ወይም
ማራዘም ወይም                                             አዲስ የኪራይ ውል ወይም የማራዘምያ   >                         የስራ ቀናት
ማቆም ይቻላል?     for extension of lease agreement in >  ስምምነት ያያይዙ                                         ውስጥ የሚታይ
                                                                                 የተከራይ ይሆናል
              the property" (የይዞታው የሊዝ ውል
              ማራዘምያ ማመልከቻ) የሚለውን ዲጂታል
              ቅጽን ይሙሉ።

እባክዎን የኪራይ ውሉን መራዘም በተመለከተ ምንም አይነት ማሳወቅያ ካልደረሰ፣ ባለቤቱ በኮርፖሬሽኑ ስርዓት ውስጥ በተመዘገቡት                          5
             ምዝገባዎች እና በወቅታዊ የቆጣሪ ንባብ መሰረት በይዞታው ውስጥ እንደ ከፋይ ይመዘገባል።
   1   2   3   4   5   6   7   8   9   10