Page 11 - עלון מידע לצרכן - אמהרית
P. 11
ከመጠን በላይ የውሃ ፍጆታ
በይዞታ ውስጥ ከመጠን በላይ የውሃ ፍጆታ ምክንያቶችን ቀደም ብሎ መለየት የውሃ ብክነትን እና ተከትሎ የሚመጣ ክፍያን ይቀንሳል፣ አንዳንዴም ይከላከላል።
የመፍሰስ ሁኔታዎች ሊከሰቱ በሚችሉበት ጊዜ-
የሚንጠባጠቡ ምልክቶችን ይመልከቱ- > በይዞታው ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ቧንቧዎች የውሃቆጣሪውቧንቧዎቹሁሉበተዘጉበት > የመፍሰስ ችግር ከተገኘ እና ከተስተካከለ፣
በግድግዳ ላይ እርጥበትን፣ የሚያንጠባጠብ በመዝጋት እና የውሃ ቆጣሪው (በውሃ ቆጣሪው ጊዜምየሚሽከረከርከሆነ፣ምናልባት ለኮርፖሬሽኑ “በመፍሰስ (የግል ወይም ዋና
ቧንቧን፣ ከማጠራቀምያ ገንዳ ውስጥ መሃል ላይ ያለው የቢራቢሮ ምስል) በማየት የመፍሰስችግርሊሆንይችላል።ባለሙያን የውሃ ቆጣሪ) ምክንያት ያልተለመደ ፍጆታ
የመፍሰስ እና የመሳሰሉትን ምልክቶች ውሃሳይጠቀምመዞርመቀጠሉንማረጋገጥ > በማነጋገርበይዞታውአጠቃላይምርመራ እውቅና” የማመልከቻ ቅጽ ማቅረብ አለበት።
ይመልከቱ። ይመከራል ። ያካሂዱእናበምርመራውግኝቶችመሰረት ቅጹን በ MAST መተግበሪያ በኩል ወይም በድረ-
በይዞታው ውስጥ የአትክልት ቦታ ካለ፣ እርምጃይውሰዱ። ገጻችን በኩል ማስገባት ይቻላል! ጥገናውን
በጋራ ቤት ውስጥ ወይም በግል ቤት ውስጥ፣ የተመለከተ አስፈላጊውን ማጣቀሻም ያያይዙ።
የመስኖ ስርዓቱ መረጋገጥ አለበት። አውቶማቲክ
ሲስተም ከሆነ ደግሞ ኮምፒተሩ መፈተሽ ይኖርበታል።
በጋራ ፍጆታ ውስጥ፡ በጋራ ህንፃዎች ውስጥ የአትክልት ስፍራዎችን ለማጠጣት የውሃ አጠቃቀምን፣ ተሽከርካሪዎችን እና የጋራ ቦታዎችን (ደረጃዎች እና ወደ ህንፃዎች መግቢያዎች)
ለማጠብ የውሃ አጠቃቀምን፣ በህንፃው ውስጥ የእሳት አደጋ መከላከያ መሳሪያዎችን ወይም ሌሎችን መጠቀም ጋር የተያያዘ የውሃ ኣጠቃቀም ጭማሪ።
በግል ፍጆታ፡ የግል ጓሮዎችን በማጠጣት፣ ገንዳዎችን በመሙላት፣ የፍጆታ ልማዶችን ከወቅት መቀያየር ወይም በተለያዩ ምክንያቶች በመቀየር የውሃ አጠቃቀም
መጨመር ሊኖር ይችላል።
የተዘገበው የውሃ ፍጆታ ከይዞታው አማካይ ፍጆታ 150% ወይም ከዚያ በላይ ሲበልጥ የመፍሰስ እውቅና ይከናወናል። የመፍሰስ እውቅና የሚሰጠው፣ ማመልከቻው ከቀረበበት ቀን በፊት ባሉት 12 ወራት ውስጥ ምንም
አይነት እውቅና እስካልተሰጠ ድረስ በአመት ቢበዛ በሁለት አጋጣሚዎች ነው። በመፍሰሱ ምክንያት ከመጠን ያለፈ ፍጆታ እውቅና ለማግኘት ማመልከቻው እውቅና ከተጠየቀበት የክፍያ ጊዜ ማብቂያ ጀምሮ እስከ ስድስት
ወር ድረስ ሊቀርብ ይችላል።
ሙሉ መረጃ በኮርፖሬሽኑ ድረ-ገጽ ላይ- www.mey7.co.il 11
እና በውሃ ባለስልጣን ድረ-ገጽ ላይ - www.water.gov.il