Page 10 - עלון מידע לצרכן - אמהרית
P. 10

የውሃ እና የፍሳሽ መሠረተ ልማት ኃላፊነት

በውሃ እና ፍሳሽ ኮርፖሬሽን ህግ 2001 እንደተደነገገው፡-

በህዝብ የውሃ ወይም የፍሳሽ ማስወገጃ መረብ ውስጥ የሚከሰት ማንኛውም ብልሽት የኮርፖሬሽኑ ኃላፊነት ነው።                                                                       የህዝብ የቧንቧ መስመር
                                                                                                                                         የውሃ ኮርፖሬሽኑ ኃላፊነት
በግል መኖርያ ውስጥ የሚከሰት ማንኛውም የውሃ ወይም የፍሳሽ ማስወገጃ መረብ ብልሽት የነዋሪዎቹ ኃላፊነት ነውዋ።ናውየውሃቆጣሪ
                                                                                               የውሃ ኮርፖሬሽኑ ኃላፊነት                    ዋናው የውሃ ቆጣሪ

በሕግ አውጭው እንደተገለጸው የመለያ መስመር፡-                             የመገጣጠሚያ ቱቦዎች                                                             Apt. 1
በውሃ አውታር ውስጥ ያለው የድንበር መስመር በዋናው የውሃ ቆጣሪ ውስጥ ነው       የሁሉም የይዞታ ባለቤቶች ሃላፊነት

                                                           \የአትክልት ቦታ\መጠለያ
                                                      \የቆሻሻ ክፍል\ ውሃ የሚረጭ መሳርያ

                                                       \ የውሃ ማጠራቀምያ ገንዳ \ ደረጃ
                                                                  \የእሳት ቦይ

                                                   በቧንቧ ውስጥ የሚከሰት መፍሰስን ጨምሮ

በቆሻሻ ማስወገጃ አውታረመረብ ውስጥ ያለው የድንበር መስመር ከሜዳው ውጭ ባለው                                                                 የግል የቧንቧ መስመር
                                                                                                                 የይዞታው ባለቤት ኃላፊነት

የመጀመሪያው የፍሳሽ ማስወገጃ ውስጥ ነው                          Apt. 4 Apt. 3                                                 Apt. 2

በጋራ መኖርያ ቤቶች ውስጥ በዋናው የውሃ ቆጣሪ ውስጥ በሚለካው መሰረት ለጋራ ፍጆታ ማስከፈል፣ ከዚህም ጊዜ የግል የውሃ ቆጣሪ ፍጆታ ተቀንሶ ይለካል። እነዚህ ልዩነቶች ደግሞ በጋራ
መኖርያ ቤቶቹ ውስጥ ባሉ ሁሉም ደንበኞች መካከል እኩል ይካፈላሉ።

ኮርፖሬሽኑ የሚንቀሳቀሰው በመንግስት የውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ደንቦች መሰረት ነው። ኮርፖሬሽኑ በግል
ወይም በጋራ ከመጠን ያለፈ ፍጆታ ሲኖር ለተጠቃሚዎች በደብዳቤ እንዲያሳውቅ በህግ ይጠበቅበታል። ይህ አሰራር
ተከራዮችን ለመጥቀም እና የውሃ ፍጆታ ለውጦች ሲስተዋሉ ለማስጠንቀቅ የተዘጋጀ ነው።
እባክዎ እነዚህ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤዎች በህጉ መሰረት የተላኩ እና የውሃ ኣጠቃቀምን በመቶኛ እና በመጠን -
በኩቢክ ሜትር ያለውን ልዩነት ያሳያሉ።

10
   5   6   7   8   9   10   11   12